An illustration from Open Bible Stories in አማርኛ

From story 1

1. ፍጥረት

ከዚህ ቀጥሎ የምንመለከተው እግዚአብሔር የሁሉም ነገር ጀማሪ መሆኑን ነው። ስለሆነም እግዚአብሔር ዓለምንና በውስጧ የሚገኙትን ነገሮች በስድስት ቀናት ፈጠረ። እግዚአብሔር ምድርን ከፈጠረ በኋላ ምድር ጨለማና ባዶ ነበረች፤ በውስጧምንም ነገር ገና አልተፈጠረም ነበር። ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ በውሆች ላይሰፍፎ ነበር። ከዚያም እግዚአብሔር “ብርሃን ይሁን” አለ ብርሃንም ሆነ። እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደሆነ አይቶ “ቀን” ብሎ ጠራው። እግዚአብሔርም ቀኑን ከጨለማ ለይቶ ጨለማውን ሌሊት ብሎ ጠራው። እግዚአብሔርም በመጀመሪያው ቀን ብርሃንን ፈጠረ። በሁለተኛው ቀን እግዚአብሔር ከምድር በላይ ያለውን ጠፈር ፈጠረ። ስለሆነም እግዚአብሔር ውሃን ከጠፈር ለየ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ፡- ከዘፍጥረት 1-2።

Read this story

Stories (50 of 50)

  1. 1 1. ፍጥረት
  2. 2 2. ኃጢአት ወደ ዓለም ገባ
  3. 3 3. የጥፋት ውሃ
  4. 4 4. የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከአብርሃም ጋር
  5. 5 5. የተስፋው ልጅ
  6. 6 6. እግዚአብሔር ለይስሐቅ ሚስት አዘጋጀለት
  7. 7 7. እግዚአብሔር ያዕቆብን ባረከ
  8. 8 8. እግዚአብሔር ዮሴፍንና ቤተ ሰቡን አዳነ
  9. 9 9. እግዚአብሔር ሙሴን ጠራው
  10. 10 10. ዐሥሩ መቅሠፍቶች
  11. 11 11. ፋሲካ
  12. 12 12. የእስራኤላውያን ከግብፅ መውጣት
  13. 13 13. እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ያደረገው ቃል ኪዳን
  14. 14 14. በምድረ በዳ ተቅበዘበዙ
  15. 15 15. የተስፋዪቱ ምድር
  16. 16 16. ነፃ አውጪዎቹ
  17. 17 17. እግዚአብሔር ከዳዊት ጋር ያደረገው ቃል ኪዳን
  18. 18 18. የተከፈለው መንግሥት
  19. 19 19. ነቢያቱ
  20. 20 20. ምርኮና ከምርኮ መመለስ
  21. 21 21. እግዚአብሔር መሲሑን ተስፋ ሰጠ
  22. 22 22. የዮሐንስ መወለድ
  23. 23 23. የኢየሱስ ልደት
  24. 24 24. ዮሐንስ ኢየሱስን አጠመቀ
  25. 25 25. ሰይጣን ኢየሱስን ፈተነው
  26. 26 26. ኢየሱስ አገልግሎቱን ጀመረ
  27. 27 27.የደጉ ሳምራዊ ታሪክ
  28. 28 28. ባለ ጠጋው ወጣት
  29. 29 29. የምሕረት የለሹ ባሪያ ታሪክ
  30. 30 30. ኢየሱስ አምስት ሺህ ሰዎችን መገበ
  31. 31 31. ኢየሱስ በውሃ ላይ ተራመደ
  32. 32 32. ኢየሱስ ርኵስ መንፈስ የያዘውን ሰውና የታመመችውን ሴት ፈወሰ
  33. 33 33. የአርሶ አደሩ ታሪክ
  34. 34 34.ኢየሱስ ሌሎች ታሪኮችን አስተማረ
  35. 35 35. የርኅሩኁ አባት ታሪክ
  36. 36 36. የኢየሱስ መልክ ተለወጠ
  37. 37 37. ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሣ
  38. 38 38. ኢየሱስ ተላልፎ ተሰጠ
  39. 39 39. ኢየሱስ ለፍርድ ቀረበ
  40. 40 40. ኢየሱስ ተሰቀለ
  41. 41 41. እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን አስነሣው
  42. 42 42. ኢየሱስ ወደ ሰማይ ተመለሰ
  43. 43 43. ቤተ ክርስቲያን ተጀመረች
  44. 44 44. ጴጥሮስና ዮሐንስ ይለምን የነበረውን ሰው ፈወሱ
  45. 45 45. ፊልጶስና ኢትዮጵያዊው ባለ ሥልጣን
  46. 46 46. ጳውሎስ ክርስቲያን ሆነ
  47. 47 47. ጳውሎስና ሲላስ በፊልጵስዩስ
  48. 48 48. ኢየሱስ ተስፋ የተሰጠው መሲሕ ነው
  49. 49 49. ዐዲሱ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን
  50. 50 50. ኢየሱስ ይመለሳል

Questions about Open Bible Stories in አማርኛ

What is Open Bible Stories in አማርኛ?
Open Bible Stories is 50 key stories of the Bible, from Creation to Revelation, for evangelism and discipleship. All 50 are translated into አማርኛ, and every one of them can be read on this page. Where audio, video or a PDF exists in አማርኛ, you can listen, watch or download it too.
Is this a translation of the whole Bible?
No. These stories retell biblical accounts; they are not a translation of the whole Bible into አማርኛ. Many teams translate the stories first, and go on from there to translate Scripture itself.
Can I copy, print, or adapt these stories?
Yes. Open Bible Stories is free to use, adapt and share under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 license (CC BY-SA 4.0): copy it, print it, record it or build on it — including commercially — as long as you credit the original work and release what you make under the same license.
How can I help finish or improve the አማርኛ translation?
Translations are made by teams from the language community. The Translate page explains how a team works, checks its translation with local churches, and gets help from unfoldingWord.

More questions and answers

About this translation

Language code
am
Also known as
Abyssinian, Amarigna, Amarinya, Amhara, Ethiopian, Falasha
Region
Africa (DJ, ER, ET, DE, US, CA, EG)
Published by

unfoldingWord® Open Bible Stories — Free to use, adapt, and share under CC BY-SA 4.0. Source on Door43